መውሊድ በአንዋር መስጂድ

Written by

in

የነብዩ ሙሃመድ (ሰ,ዐ,ወ,) የልደት በዓል (መውሊድ) በአንዋር መስጂድ እየተከበረ ይገኛል።

1 ሺህ 501ኛው የመውሊድ በዓል “የፍትሑ ነብይ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው።

በአንዋር መስጂድ በሚከበረው የመውሊድ በዓል ላይ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ምክር ቤት አመራሮችን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና የከተማዋ ነዋሪዎች ታድመዋል።

በ – አክረም ኑርያ

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *